አ ቋ ቋ ም ዘክብረ በዓል ዘወንበር ዘ ጎ ን ደ ር በዓታ (ሚያዚያ)

 

አመ ፳ወ፫ ለሚያዚያ ቅዱስ ጊዮርጊስ

 

 

ቁም ዜማ

አቋቋም ወጸናጽል ዘወንበር

1. ማኅትው በ፭ (ን) ቤት = ወረደ እግዚእነ ኀበ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1. ማኅትው በ፭ (ን) ቤት = ወረደ እግዚእነ
2. ዋይ ዜማ በ፩ = ዝንቱሰ ብእሲ መስተጋድል 2. ዋዜማ በ፩ = ዝንቱሰ ብእሲ
3. ምልጣን = ጊዮርጊስ ኃያል መስተጋድል 3. ይትባረ = አስተብፅዕዎ ወይቤልዎ
4. በ፭ = ሰአል ለነ ጊዮርጊስ  
5. እ ግ .ነ ግ ሠ = ትቤሎ ብእሲት 5. ሰላም በ፫ = ጸለየ ቅዱስ ጊዮርጊስ
6. ይትባረክ (ሥረዩ) ቤት = አስተብፅዕዎ ወይቤልዎ 6. መል.ሥላሴ . ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ ፣ ዚቅ = በደመ ሰማዕት
7. ፫ት. ( ነያ ) ቤት = ብፁዕ ጊዮርጊስ 7. ዘመ.ጣዕ ፣ ዚቅ = ጻድቃን ይበወዑ ውስቴታ
8. ሰላም በ፬ (ፈ) ቤት = ጸለየ ቅዱስ ጊዮርጊስ 8. ነ ግ ሥ = ሰላም ለቆምከ ዘአዳም ቆሙ
9. ዘእልፍኝ ፣ ሰላም በ፮ (ቲ) ቤት = ትቤሎ ብእሲት 9. ዚ ቅ በ፱ = ሶበ መተርዎ ሶበ መተርዎ
10. መል.ሥላሴ = ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ 10. መል.ጊዮርጊስ ፣ ለዝ.ስምከ ፣ ዚቅ = ከመ ሀሊብ ዘዕጐልት
11. ዚቅ = በደመ ሰማዕት መዋዕያን 11. ለክሣድከ ፣ ዚቅ = ቅዱስ ጊዮርጊስ
12. ዘመንክር ጣዕሙ 12. ለሕሊናከ ፣ ዚቅ = ሰቢኮ ለወልድ [ ጸርሐ ጊዮርጊስ ከኅዳር አልተሠራም ]
13. ዚቅ = ጻድቃን ይበውዑ ውስቴታ 13. ዓዲ.ዚቅ = ቀዊሞ ገሃደ
14. ነግሥ = ሰላም ለቆምከ ዘአዳም ቆሙ 14. ለፀዓተ ነፍስከ ፣ ዚቅ = ጊዜ ስድስቱ ሰዓት
15. ዚቅ = ሶበ መተርዎ ሶበ መተርዎ 15. ለበድነ ሥጋከ ፣ ዚቅ = ፈወሰ ዱያነ
16. መል. ጊዮርጊስ = ለዝክረ ስምከ 16. ለግንዘተ ሥጋከ ፣ ዚቅ = ሰብዓተ ዓመተ
17. ዚቅ = ከመ ሀሊብ ዘዕጐልት 17. አንገርጋሪ = ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት
18. ዓዲ. ዚቅ = ጥዑም ለጕርዔየ ነገረ መስቀልከ 18. እስ.ለዓ = ወሰበረ ኆኃተ ብርት
19. ለክሣድከ 19. እስ.ለዓ- ዘዘወትር - ዘሰንበት - ወዘቅንዋት = ንግበር በዓለ በትፍሥሕት
20. ዝቅ = ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶበ ተከለለ 20. ዘሰንበት እስመ ለዓ = ተንሥአ መድኅን ክብረ ቅዱሳን
21. ለሕሊናከ 21. እስ.ለዓ. ዘሰንበት = ምንተ ወሀቡከ
22. ዚቅ = ጸርሐ ጊዮርጊስ 22. ዕ ዝ ል = ተዝካሮ ንግበር
23. ዓዲ. ዚቅ = ቅዊሞ ገሃደ 23. አቡን በ፪ (ነ) ቤት= ወብፁዕሰ ዘአፍቀሮ
24. ዓዲ. ዚቅ = ሰቢኮ ለወልድ ትንሣኤ ሞቶ 24. ዓራራይ = ወይቤሎ ለፈርዖን . ፈንዎሙ
25. ለፀአተ ነፍሥከ 25. ቅንዋት . ዓራራይ =› ወአዘዘ ዱድያኖስ
26. ዚቅ = ጊዜ ፫ቱ ሰዓት 26. ሰላም =› ሰአል ለነ ጊዮርጊስ
27. ለበድነ ሥጋከ  
28. ዚቅ = ፈወሰ ዱያነ

አቋቋሙንና ወረቡን- ሳይቋረጥ

29. ለግንዘተ ሥጋከ 2. አቋቋም ዘሚያዚያ ጊዮርጊስ [ ዋዜማ ]
30. ዚቅ = ፯ ዓመተ ዘኰነንዎ 3. አቋቋም ዘሚያዚያ ጊዮርጊስ [ ዚቅ ]
31. ለመቃብሪከ 4. አቋቋም ዘሚያዚያ ጊዮርጊስ = አንገርጋሪና እስ.ለዓ
32. ዚቅ = ወረደ ብርሃን 5. አቋቋም ዘሚያዚያ ጊዮርጊስ [ ዕ ዝ ል ና አ ቡ ን ]
33. አንገርጋሪ = ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት 6. ወረብና የአንገርጋሪ ንሽ
34. እስ.ለዓ = ወሰበረ ኆኃተ ብርት  
35. ቅንዋት = ንግበር በዓለ በትፍሥሕት

መረግድ ፣ አመላለስ

36. ዓዲ . ቅንዋት = ምንተ ወሀቡከ 1. አመላለስ = ወዘንተ ብሂሎ [ ኀበ ዘዋዜማ ሰላም ]
37. ዘሰንበት አስ.ለዓ = ተንሥአ መድኅን 2. አመላለስ = ካዕበ ይቤሎሙ ለአርዳኢሁ [ ኀበ እስ.ለዓ ]
38. ዕዝል በ፩ = ተዝካሮ ንግበር 3. መረግድ = ጸርሐት ሲኦል ወትቤ [ ኀበ ቅን ]
39. ስብሐተ ነግህ ዘጊዮርጊስ 4. አመላለስ = እንዘ አምላክ ውእቱ [ ኀበ ዘሰ.እስ.ለዓ ]
40. አቡን በ፪ (ነ) ቤት = ወብፁዕሰ ዘአፍቀሮ  
41. ዓራራይ = ወይቤሎ ለፈርዖን ፈንዎሙአ

ወረብ ዘሚያዝያ ጊዮርጊስ

42 . ቅንዋት. ዓራራይ = ወአዘዘ ዱድያኖስ ንጉሥ 1 . ከመ ሀሊብ ዘዕጐልት
43. ሰላም = ሰአል ለነ ጊዮርጊስ 2 . ወይቤ ጊዮርጊስ
  3 . ጸርሐ ጊዮርጊስ

ቁም ዜማውን ሳቋረጥ

4. ጊዜ ስድስቱ ሰዓት
1. ዘሚያዚያ ጊዮርጊስ.መሐትው.ዋዜማ. ዚቅ.መልክዕ 5 . ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት
2. አንገርጋሪና እስ. ለዓ 6. ሥርዓተ ምሥጢር
  7. በደኃሪ ይትገበር

የአንገርጋሪ -ንሽ

8. ንግበር በዓለ በትፍሥሕት
1. ጸለየ ጊዮርጊስ ወአውዓዮሙ በነበልባል  
   
8 - ዝማሬ = ፯ተ ዓመተ ዘኰነንዎ ለቅዱስ ጊዮርጊስ - ገጽ . ፺፱  
9 - ዝማሬ (ዕዝል) = ፯ተ ዓመተ ዘኰነንዎ ለቅዱስ ጊዮርጊስ  
   

 

አመ ፴ሁ ለሚያዚያ ማርቆስ

 
0. መሐትው በ፮ ( ፋ) ቤት = ፬ቲሆሙ ኅቡር [ ቁም ]  
1 . መሐትው በ፮ (ፋ) ቤት = ፬ቲሆሙ ኅቡር [ አቋቋም ]  
3. ዋዜማ በ፩ = አባ አባ ክቡር  
4. በ፭ = አባ ጸሊ በእንቲአነ  
5. እግ.ነግሠ = አባ ክቡር  
6. ይትባረክ = አግብዕዎ ሕዝብ  
7. ፫ት (ሖረ) ቤት = መርሐ ወብርሃነ  
8. ሰላም = እስመ በኵሉ ይሴባሕ  
9. አንገርጋሪ = ኮከብ ጽዱል [ ከታኅሣሥ ሳሙኤል የመጣ ]  
10. እስ. ለዓ = ሰአለ ዮሴፍ በድኖ ለኢየሱስ  
11. ሰላም = አመ ይትገበር ተዝካረ ትንሣኤየ  
12. የአንገርጋሪ - ንሽ - = ካህን ዓቢይ ወመልአክ